Stay informed with our latest foundation updates, project progress, and community news.
በፕሮጀክት ቦታ ውስጥ ውሃ ማውጣት ቀዳሚ ተግባር በመሆኑ ባለሞያን በማነጋገር ውሃ ያለበት ቦታ በጥናት ተረጋግጦ ቀላል የማይባል ወጭ ወጦ የውሃ ቁፋሮው ተጠናቆ የሞልድ ማስገባትና አካባቢውን ንጹህ የማድረግ ስራ ተከናውናል፡፡ ይህ የእጅ ጉድጉድ ውሃ በፋውንዴሽኑ ውስጥ ለመስኖ እርሻ ስራ እና ለተለያዩ ተግባራት ለማከናወን አስተዋጾው ከፍተኛ ይሆናል በተጨማሪም በፕሮጀክቱ አካባቢ ለሚኖሩ ወገኖቻችን ለንጹህ ውሃ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በሞዴልንት ያገለግላል፡፡
የፋውንዴሽኑ ግቦች አንዱ 12ኛ ክፍል አጠናቀው ወደ ዩኒቨርሲቲ ያልገቡ ወጣቶችን በተለያዩ ሞያዎች በማሰልጠን ራሳቸውን እንዲችሉ ማስቻል ሲሆን፡፡ በአካባቢው ከሚገኙ 12ኛ እና ዪኒቨርሲቲ ጨርሰው የተቀመጡ ሴት እና ወንድ ወጣቶችን በመመልመል በዘርፉ በተግባር ባሉ ባለሚያ በበጎ ፈቃደኝነት ለ3 ቀናት ሚያዊ ስልጠና ተካሂዱል፡፡ በአካባቢው የሚገኙ ከተለያዩ ዩኒበርስቲዎች የተመረቁና 12ኛ ክፍል አጠናቀው ስራ ያልያዙ ሴት እና ወንድ ወጣቶችን በመመልመል ለሶስት ተከታታይ ቀናት በንብ ማነብ የንድፈ ሃሳብና የተግባር ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
የግሎሪ የተቀናጀ ልማት ፋውንዴሽን መስራች ወይዘሮ አስማሩ በሪሁን ከበደ እንደገለጹት፣ የመጀመሪያው ግዙፍ የአዳሪ ትምህርት ቤት መንደር በጎንደር ከተማ በ72,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ይገነባል ይህ ፕሮጀክት ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባ፦ ነፃ ትምህርት፦ ከ9ኛ & 12ኛ ክፍል ለሆኑ ውጤታማ ተማሪዎች ምግብና መኝታን ጨምሮ ጥራት ያለው ትምህርት በነፃ ይሰጣል።
የግሎሪ የተቀናጀ ልማት ፋውንዴሽን መስራች ወይዘሮ አስማሩ በሪሁን ከበደ እንደገለጹት፣ የመጀመሪያው ግዙፍ የአዳሪ ትምህርት ቤት መንደር በጎንደር ከተማ በ72,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ይገነባል ይህ ፕሮጀክት ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባ፦ ነፃ ትምህርት፦ ከ9ኛ & 12ኛ ክፍል ለሆኑ ውጤታማ ተማሪዎች ምግብና መኝታን ጨምሮ ጥራት ያለው ትምህርት በነፃ ይሰጣል። ተግባር ተኮር ስልጠና፦ለወጣቶች ራሳቸውን እንዲችሉ የሚያደርግ የሙያ ስልጠና ያቀርባል። ልዩ ትኩረት ለሴቶች፦ ልጃገረዶች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል፡፡
የግሎሪ የተቀናጀ ልማት ፋውንዴሽን መስራች ወይዘሮ አስማሩ በሪሁን ከበደ እንደገለጹት፣ የመጀመሪያው ግዙፍ የአዳሪ ትምህርት ቤት መንደር በጎንደር ከተማ በ72,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ይገነባል ይህ ፕሮጀክት ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባ፦ ነፃ ትምህርት፦ ከ9ኛ & 12ኛ ክፍል ለሆኑ ውጤታማ ተማሪዎች ምግብና መኝታን ጨምሮ ጥራት ያለው ትምህርት በነፃ ይሰጣል። ተግባር ተኮር ስልጠና፦ለወጣቶች ራሳቸውን እንዲችሉ የሚያደርግ የሙያ ስልጠና ያቀርባል። ልዩ ትኩረት ለሴቶች፦ ልጃገረዶች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል፡፡ የአምባሳደርነት ስያሜ እና የክብር እንግዶች በዚሁ መርሃ ግብር ላይ ታዋቂዎቹ አርቲስት ጸደንያ ገብረ ማርቆስ እና አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ የተገኙ ሲሆን፣ አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ ለፋውንዴሽኑ ስራ ከፍተኛ ንቅናቄ እንዲፈጥር & አምባሳደር& ሆኖ ተሰይሟል።